ፌስቡክ በኢትዮጵያ ከ6 እስከ 8 ሚሊየን ተጠቃሚ አለው ተብሎ ይገመታል። የትዊተር ተጠቃሚዎች ግን ከ200 ሺህ እንደማይበልጡ ይነገራል። በርካታ የአፍሪካ አገራት ዋትስ አፕን ሲጠቀሙ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ብዙ ሰው የሚጠቀመው ቴሌግራምን ነው። ይሁን እንጂ የዋትስ አፕ ተጠቃሚም እያደገ ነው። ከፈረንጆች ጥር ስድስት ላይ ዋትስአፕ የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ ደህንነት እንዴት እንደሚጠብቁ አዲስ ደንብ አውጥተዋል። ይህ ደንብ በርካታ ተጠቃሚዎችን ስጋት ላይ ጥሏል። ለምን?
Source: Link to the Post