የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት መንግሥት በነዳጅ እና ማዳበሪያ ላይ ድጎማዎችን እያደረገ እንደሚገኝ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የዋጋ ግሽበትን ከነበረበት ወደ በ23 ነጥብ 3 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡ የሚኒስቴሩ መረጃ እንደሚያመላክተው የዋጋ ንረት በተለይም ለምግብ ፍጆታነት የሚውሉ ጥሬ ዕቃዎች በየጊዜው እየጨመሩ በመሆኑ በመንግሥት በኩል ቢያንስ እየጨመሩበት ያለውን መጠን ለመቀነስ እየተሞከረ እንደሆነ ጠቅሰዋል፡፡ የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply