የዋጋ ንረት ጉዳይ የፀጥታ አና የሀገር ደህንነት ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ የዋጋ ንረትን ለማቃለል መንግስት መከለስ ያለበት ቁልፍ የፖሊሲ ጉዳይ።

=========ጉዳያችን ልዩ=========አይኢም ኤፍ የዋጋ ግሽበትን (ንረትን) ሲተረጉም ”በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የሚለካ አጠቃላይ የዋጋ ንረት ሲሆን ይህ የዋጋ ንረት አጠቃላይ ሀገራዊ የኑሮ ውድነትን ያስከትላል ” በማለት ይገልጸዋል።የዋጋ ንረት የአዳጊው ዓለም ችግር ብቻ ሳይሆን የበለፀጉትም ሀገሮች እራስ ምታት ነው። ይህ ግን በቃ! በአኛ ሀገር የሚፈታ አይደለም ተብሎ አጅ ተጣጥፎ የሚቀመጡበት ጉዳይ አይደለም። ሲጀምር የአዳጊ ሀገሮች የዋጋ ንረት እና ያደጉ ሀገሮች የዋጋ ንረት በገበያ ባህሪውም ሆነ በሕዝቡ የገበያ የመግዛት አቅም አንዲሁም ያለው ነባራዊ የፖለቲካ፣የማኅበራዊ፣የምጣኔ ሃብታዊ አና የሕዝብ ብዛት (ዲሞግራፊ )

Source: Link to the Post

Leave a Reply