ማክሰኞ ሚያዝያ 11 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በየወሩ በሚያወጣው የዋጋ ግሽበት መረጃ የመጋቢት ወር 2014 አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ34 ነጥብ 7 ከመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ገልጿል፡፡ የምግብ ዋጋ ግሽበት የመጋቢት ወር 2014…
The post የዋጋ ግሽበቱ በመጋቢት ወርም መቀጠሉን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ first appeared on Addis Maleda.
Source: Link to the Post