የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደርን ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጋር የሚያገናኘው የተከዜ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ተጀመረ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለአራት ዓመታት ከአገልግሎት ውጭ ሆኖ የቆው የተከዜ ወንዝ ድልድይ ከ256 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ግንባታው መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ግንባታው በሦስት ወራት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚደረግ መገለጹን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ መረጃ ያመላክታል። አጠቃላይ የድልድዩ ርዝመት ከ155 ሜትር በላይ ነው። ከዚህ ውስጥ በመካከል ከ60 ሜትር በላይ ርዝመት ያለው ተገጣጣሚ የብረት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply