የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ በርናባስ በሰቆጣ ከተማ ለተቸገሩ ወገኖች የሚውል 560 ኩንታል ማሽላ ድጋፍ አደረጉ።

ሰቆጣ: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አቡነ በርናባስ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ሰቆጣ ከተማ ለሚኖሩ እና የተቸገሩ ወገኖች የሚውል 560 ኩንታል ማሽላ ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፍ የተደረገላቸው የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ መይትወ ወርቁ ቤተሰቦቻቸውን ለማስተዳደር ተቸግረው እንደነበር አውስተው ስለተደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል። የተደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ የቤተሰቦቻቸውን ችግር የሚቀርፍ እንደኾነ የተናገሩት ወይዘሮ አለም ጀጃው ለክረምቱ የሚኾን ቀለብ ካገኙ ጠንክረው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply