ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 6ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን አካሂዷል። ጉባኤው በዕለቱ በአስፈጻሚው አካል የቀረቡ ሹመቶችን መርምሮ በማጽደቅና የ2016 በጀት ዓመት ማስፈጸሚያ በጀት መርምሮ አጽድቋል። በዚህም መሰረት፡- 1. አቶ ኀይሉ ግርማይ አዳነ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ አሥተዳዳሪ 2. አቶ ፀጋው እሸቴ በምክትል አሥተዳዳሪ ማዕረግ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ መንገድ መምሪያ ኀላፊ […]
Source: Link to the Post