የዋግ ኽምራ ተፈናቃዮች አስቸኳይ ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተነገረ

በአካባቢው በነበረው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው ከነበሩት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች መካከል ከ85 ከመቶ የሚሆኑት ወደ ብሔረሰብ አስተዳደሩ ቢመለሱም አስፈላጊው የምግብ ዕርዳታ እየደረሳቸው አይደለም ተብሏል። ከነሐሴ 2013 መጀመሪያ ጀምሮ ህወሓት በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወረራ በመፈጸሙ ከ60 ሺሕ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply