“የውስጥ ሰላማችንን መጠበቅ ምንጊዜም ለሕዝባችን የልማት ተጠቃሚነት የማይተካ ሚና አለዉ” የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር የተለያዩ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ያሉበትን የሥራ አፈጻጸም ለመገምገም ያለመ ጉብኝት ተካሂዷል። የፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ደረጃ የጎበኙት የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን እንደገለጹት የሕግ የማስከበርና የልማት ሥራዎችን አቀናጅተን መሥራት መቻላችን አሁን ፕሮጀክቶች ለደረሱበት አመርቂ ውጤት አብቅቶናል ብለዋል። በዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር የክልሉ መንግሥት በመደበዉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply