ባሕርዳር: መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የውሻ እብደት በሽታን ለመከላከል የሚያስችል የአሠልጣኞች ሥልጠና እየሠጠ ነው። የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጋሻው ሙጨ (ዶ.ር) የውሻ እብደት በሽታን ሙሉ በሙሉ በማስወገድ ማኅበረሰቡን ከስጋት ነጻ ማድረግ ተገቢ መኾኑን ተናግረዋል። በአማራ ክልል ባለፈው ዓመት ከ55 ሺህ በላይ […]
Source: Link to the Post