“የውበት ሠገነት፣ ተወዳጅ እመቤት”

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቆላው አቀበቱን ወጥቶ የሚያርፍባት፣ የደጋው ቁልቁለቱን ወርዶ የሚገናኝባት፣ የደከመው ብርታት የሚያገኝባት፣ የራበው የሚጎርስባት፣ የጠማው የሚጠጣባት፣ የቀደመ ታሪክ የሚነገርባት፣ ነገሥታቱ የተመላለሱባት፣ አያሌ ታሪኮችን የሠሩባት፣ ለስማቸው ማስታወሻ አሸራቸውን ያስቀመጡባት፣ የውበት ሠነገነት፣ ተወዳጅ እመቤት የሆነች ውብ ሥፍራ፡፡ በዙሪያዋ ማርና ወተት መልቶባታል፣ አብያተክርስቲያናት እና ገዳማት ይከቧታል፣ ምስጢራዊ ሐይቅ ጣና ያጅባታል፣ ውበትና ግርማን ሰጥቷታል፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply