“የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች በኢትዮጵያ የሚኖራቸው ቆይታ ስኬታማ እንዲሆን በቂ ዝግጅት ተደርጎ እየተሠራ ነው” የቱሪዝም ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያውያን ዘንድ ልዩ ቦታ ከሚሰጣቸው ወራቶች ውስጥ የመስከረም ወር አንዱ ነው፡፡ የዘመን መለወጫ ዕንቁጣጣሽ፣ የመስቀል ደመራ፣ ያሆዴ መስቀላ፣ ዮ ማስቃላ፣ ጊፋታና እሬቻ በመስከረም ወር ብቻ የሚከበሩ በዓላት ናቸው። ይህንንም ተከትሎ የመስከረም ወር በርካታ የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡበት ወር ነው። በዓላቱ አብሮነትን በማጠናከርና ሕዝብን በማቀራረብ ረገድ ትልቅ ፋይዳ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply