የውጭ ሀገር ዜጎች የሥራ ስምሪት በሀገር ውስጥ መሸፈን እንደማይቻል ሲረጋገጥ ብቻ መሰጠት እንደሚገባው የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ዜጎች የሥራ ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ 29/2012 ትግበራ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። የኮንስትራክሽን ዘርፉ ያሉትን አማራጮች እና አሁናዊ ቅርጽ ላይ በመመካከር ጠቃሚ ሃሳቦችን ማመንጨት በማስፈለጉ ውይይቱ አስፈላጊ አንደኾነ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒሰቴር ዴኤታ ኢንጅነር ወንደሙ ሴታ ተናግረዋል። ዘርፉ ትብብር እና መረዳዳት ያስፈልጉታል ያሉት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply