የውጭ ምንዛሬ ለቡሬ ኤሌክትሪክ ኀይል ፕሮጄክት ግንባታ ፈተና ኾኗል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሬ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክና ሌሎች ፋብሪካዎችን የኤልክትሪክ ኀይል ጥያቄ ይፈታል የተባለለት የሰብስቴሽን ግንባታ የውጭ ምንዛሬ ፈትኖታል፡፡ ቡሬ የበርካታ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት መዳረሻ የሆነች ከተማ ናት፡፡ በከተማዋ ኢንቨስት ለማድረግ የሚገቡ ባለሃብቶች የኤሌክትሪክ ኀይል አቅርቦት ችግር እየገጠማቸው መሆኑ በተደጋጋሚ ይነሳል፡፡ በቡሬ የተገነባው የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክም የኤሌክትሪክ ኀይል አቅርቦት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply