You are currently viewing የውጭ አገራት ዩኒቨርስቲዎች ዘንድሮ ለኢትዮጵያ በሰጡት የፒኤች ዲ የትምህርት እድል ከኦሮሞ ተወላጆች ውጭ አማራን ጨምሮ ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ተጠቃሚ አለመሆናቸው ተገለጸ።  አማራ ሚዲያ ማዕከ…

የውጭ አገራት ዩኒቨርስቲዎች ዘንድሮ ለኢትዮጵያ በሰጡት የፒኤች ዲ የትምህርት እድል ከኦሮሞ ተወላጆች ውጭ አማራን ጨምሮ ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ተጠቃሚ አለመሆናቸው ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከ…

የውጭ አገራት ዩኒቨርስቲዎች ዘንድሮ ለኢትዮጵያ በሰጡት የፒኤች ዲ የትምህርት እድል ከኦሮሞ ተወላጆች ውጭ አማራን ጨምሮ ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ተጠቃሚ አለመሆናቸው ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 15 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ የውጭ አገራት ዩኒቨርስቲዎች ለኢትዮጵያ 30 የፒኤች ዲ ትምህርት እድል ይሰጣሉ። የምልመላና የስፖንሰርሺፕ ሂደቱ እና ስምምነቱ በትምህርት ሚኒስቴር እና በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኩል ነው የሚከናወነው። የዘንድሮው ስኮላርሽፕ የተሰጠው በሙሉ ለኦሮሞ ተወላጆች ብቻ ሲሆን የሁለቱ መስርያ ቤት ዋና ኃላፊዎች ሳያውቁ የተፈፀመ ነው። ከኦሮሞ ብልፅግና ሰዎች ውጭ ማንም እንዳያውቀው ተደርጓል። “የኦሮሞና ብሔር ብሔረሰብ ሲኖዶስ” ብለው ያዋቀሩት ከዚህ አንፃር ትንሽ ለማስመሰል ሞክረዋል። የትምህርት እድል የሰጡት አንድም የሌላ ብሔር ተወላጅ የለም። በአደባባይ ለማይወጣው አይናቸውን በጨው ያጠቡ ስግብግቦች ናቸው። አንድም ከሌላ አያሳትፉም። አንድም! ብሔር ብሔረሰብ እንጅሩ! ኬኛ ብቻ! ሲል በይፋዊ የማህበራዊ ትስስሩ መረጃውን ያጋራው ጌታቸው ሽፈራው ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply