የውጭ እና የውስጥ የሽብርተኛው ህወሓት ”አጋሮች” እና እራሱ ህወሓትም ጥይታቸውን ጨርሰዋል።አሁን የኢትዮጵያ መንግስት እና ሕዝብ ጊዜ ነው -ጊዜው አሁን ነው!

===========የጉዳያችን ማስታወሻ===========”ኢትዮጵያውያን ባላቸው ጥበብ የሀገራቸውን አንድነት እንደሚያስከብሩ እና መልሰው ሁኔታዎችን እንደሚያስተካክሉ እምነት አለን” በተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት የሩስያው ተወካይ ሰኞ ማታ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክርቤት ላይ ባደረጉት ንግግር ላይ የጠቀሱት ነው።በእዚህ ስብሰባ ላይ የፀጥታ ምክር ቤቱ አባላት ኢትዮጵያን አድርገው ባደረጉት የግንዛቤ ማስጨበጫ ማለት የሚቻለው ስብሰባ ላይ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ባደረጉት ንግግር ”እኛ ኢትዮጵያውያን ጥቅምት 24 ቀን በህወሓት የተደረገውን ጥቃት መቼም አንረሳውም ካሉ በኃላ እንደ አንድ ሀገር እኛ

Source: Link to the Post

Leave a Reply