“የውጭ ጣልቃ ገብነት ሳይኖር ሱዳን የራሷን ችግር በራሷ መፍታት ይኖርባታል”፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰኞ ታህሳስ 25/2014 (አዲስ ማለዳ) ሱዳን ያለ ማንም የውጭ ጣልቃ ገብነት የራሷን ችግር በራሷ መፍታት እንዳለባት የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ከፍተኛ የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ በመግባት ሰላምና መረጋጋት ተስኗት በቀጠለችው ሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ስልጣናቸውን ለቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጥቅምት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply