የዒድ አልፈጥር በዓል ገጽታ በዓለም ዙሪያ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዒድ አልፈጥር የቅዱሱ ረመዷን ወር ፆም መፍቻ በዓል ነው፡፡ በዓሉ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ የተወሰኑትን ሀገራት የዒድ አልፈጥር በዓል አከባበር እንመልከት፡፡ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ዒድ አልፈጥርን በተክቢር እና ልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓት በአደባባይ እና በዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ወጥተው ያከብራሉ፡፡ በዒድ አልፈጥር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply