የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ሕዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም ተሰባስቦ እያከበረ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ እየተከበረ የሚገኘውን 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በስግደት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ይከበራል። በዓሉን ሕዝበ ሙስሊሙ ከማለዳው ጀምሮ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም በመሰባሰበ እያከበረው ይገኛል። ተጨማሪ መረጃ እናደርሳለን። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply