የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ለከፋ ችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምርኩዝ የልማት፣ የትምህርት እና የማኅበራዊ ድጋፍ በጎ አድራጎት ማኅበር 1 ሺህ 445 ኛውን የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ ለከፋ ችግር ለተጋለጡ ለእስልምና እና ለክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ድጋፍ አደረገ። በአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼህ መሐመድ አንዋር እንዳሉት የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል የእድሜ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply