“የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ስናከብር የሀገራችንን ክብር እና የሕዝባችንን አንድነት የሚያጠናክር እንዲሆንልን ከልብ እመኛለሁ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ “የአንድነት፣ የአብሮነት እና የመረዳዳት እሴት ማሳያ ለኾነው 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል እንኳን አደረሳችሁ” ብለዋል። የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል ሕዝበ ሙስሊሙ በድምቀት ከሚያከብራቸው በዓላት መካከል አንዱ ነው። በዓሉ በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ትርጉም ያለው፤ የአንድነትና የአብሮነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply