የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል ሲከበር ከራስ በላይ ለሌሎች በማሰብ የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት ሊኾን እንደሚገባ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል ነብዩ ኢብራሂም የአሏህ ትዕዛዝን ለመፈጸም በፍጹም ትህትና እና ታዛዥነት ልጃቸው እስማኤልን ለመሥዋዕትነት ያቀረቡበት በዓል ነው፡፡ አሏህ የነቢዩ ኢብራሂምን መታዘዝ ተመልክቶ በምትኩ በግ እንዳቀረበላቸውም የሃይማኖቱ አስተምህሮ ያስረዳል፡፡ በመላው ዓለም የሚገኙ የእምነቱ ተከታዮችም በመረዳዳት እና በመተሳሰብ በዓሉን ያከብሩታል፡፡ ድሆች እና አቅመ ደካሞችን ማሰብ እና መርዳት በሚገለጥበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply