“የዒድ አል ፈጥር በዓል ሲከበር ለአንድነት እና ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት መኾን አለበት” አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ አፈ ጉባኤው በመልእክታቸው ረመዷን የእዝነት፣ የበረከት፣ የፍቅር እና የአንድነት ወር መኾኑን ገልጸዋል፡፡ በምእመኑ ዘንድ ፈጣሪ ሰላምን፣ በረከትን፣ እዝነትን እና ፍቅርን እንደሚያድል ይታመናል ነው ያሉት፡፡ ወሩ በመላው ሙስሊም ልብ ውስጥ ታላቅ ቦታ የሚሰጠው እና ከኢስላም አስተምህሮቶች ውስጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply