የዓለማቀፍ የጤና ድርጅት ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ቴድሮስ ራሳቸውን አገለሉ

https://gdb.voanews.com/BACE10FB-B60D-402C-81C9-B6023A868B21_w800_h450.jpg

የዓለምቀፍ የጤና ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም፣ ከአንድ የኮሮናቫይረስ የተገኘበት ሰው ጋር መገናኘታቸው ከተገለፀ በኋላ፣ ራሳቸውን እንዳገለሉ፣ ትናንት አስታውቀዋል።

ዶክተር ቴድሮስ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት፣ የቫይረሱ የህመም ስሜት እንደሌላቸው፣ ነገር ግን የቫይረሱን መዛመት ለመከላከል ሲባል በወጣው ደንብ መሰረት፣ ራሳቸውን አግልለው ከቤት እንደሚሰሩ ማስታወቃቸው ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply