
አንድ ከተማ ለኑሮ ምቹ ነው ሲባል ምን ዓይነት መስፈርቶችን ያካትታል? አንድ ከተማስ ለኑሮ ተመችቶኛል ሲሉ ምን ሲሟላልዎት ነው? የታዋቂው ኢኮኖሚስት ጋዜጣ አካል እና ምርምሮችን እንዲሁም ትንተናዎችን የሚያዘጋጀው ኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ዩኒት ‘ግሎባል ሊቨቢሊቲ ኢንዴክስ’ በየዓመቱ ለነዋሪዎች ምቹ የሆኑ ከተሞችን ደረጃ ያስቀምጣል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post