የዓለምአቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ጋር በመተባበር በዝቋላ ወረዳ ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ደራሽ ምግብ ድጋፍ አደረገ

ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የዓለምአቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴም ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ጋር በመተባበር በዝቋላ ወረዳ ከ6 ቀበሌዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከአስር ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የዕለት ደራሽ ምግብ ድጋፍ አድርጓል። የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሽብርተኝነት በተፈረጀው የህወሃት ቡድን…

The post የዓለምአቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ጋር በመተባበር በዝቋላ ወረዳ ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ደራሽ ምግብ ድጋፍ አደረገ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply