“የዓለም ስጋት” አባ ሰንጋ (አንትራክስ)!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰዎች፣ በእንስሳት ወይንም በአዝዕርት ላይ ጉዳት ለማድረስ በዓለም ላይ ቫይረስ፣ ባክቴሪያ ወይንም ሌሎች ጀርሞችን መልቀቅ ነው “ባዮቴሬሪዝም”። ከዚህ ውስጥ ደግሞ የአንትራክስ በሽታ አምጭ የኾነው “ባሲለስ አንትራሲስ” የተባለው ባክቴሪያ ዋነኛ ባዮሎጅካል የጦር መሳሪ ተደርጎ ተቀምጧል። የዓለም ጤና ድርጅትም “የዓለም ስጋት” ብሎ ከለያቸው ከእንስሳት ወደ ሰው ከሚተላለፉ በሽታዎች ውስጥ አባሰንጋ (አንትራክስ) አንዱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply