የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በግጭት የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ

ዕረቡ ሚያዝያ 5 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በግጭት ምክንያት የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ በዓለም ዐቀፍ ልማት ማህበር በኩል የ300 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ የሚያደርግ ፕሮጀክት አጸደቀ፡፡ ፕሮጀክቱ የህብረተሰቡን መሰረታዊ ፍላጎቶችን ለመቅረፍ፣ በግጭት የወደሙ መሠረተ ልማቶችን መልሶ ለማቋቋም እና…

The post የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በግጭት የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply