የዓለም ባንክ ግሩፕ ለኢትዮጵያ የ200 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው

ዕረቡ ግንቦት 24 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የዓለም ባንክ ግሩፕ ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የሥራ ዕድል ለመፍጠር የነደፈቻቸውን ስትራቴጂካዊ ሀሳቦች ለማገዝ የ200 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። ከዓለም ባንክ ግሩፕ ዋሽንግተን ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የመንግሥት ቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማትን…

The post የዓለም ባንክ ግሩፕ ለኢትዮጵያ የ200 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply