ባሕር ዳር: መስከረም 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዘርፉ ባለሙያዎች ዘንድ ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ በመባል ይጠራል፤ የቱሪዝም ኢንዱስትሪው፡፡ ዓለም አቀፉን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ ላለፉት አምስት ዓመታት ገደማ እጅግ የተጎዳው የቱሪዝም ዘርፍ እንቅስቃሴ እንደ ኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ደግሞ በየጊዜው የሚፈጠሩ ተደራራቢ ፈተናዎች ገጥመውት ተዳክሞ ቆይቷል፡፡ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እስከ ጦርነት ሰው ሰራሽ ችግሮች የፈተኑትን ዘርፍ ወደ ነበረበት […]
Source: Link to the Post