የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ተወካዮች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ጋር ተወያዩ

ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ልዑክ ቡድን በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት የበላይ ጠባቂ ሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ መሪነት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ ልዑክ ቡድን መሪ የሆኑት ዶ/ር አብዱልአዚዝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply