“የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሃት ለዳግም ጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት በግልጽ ሊያወግዝ ይገባል”:- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

ዕረቡ ግንቦት 10 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሃት ለዳግም ጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት በግልጽ ሊያወግዝ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንና ጋዜጠኞች ህወሃት በትግራይ ክልል በአስገዳጅ ኹኔታ ከታዳጊ እስከ አዛውንት ለጦርነት እየመለመለ እንደሆነ…

The post “የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሃት ለዳግም ጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት በግልጽ ሊያወግዝ ይገባል”:- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply