You are currently viewing የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም – አይኤምኤፍ ባለሥልጣናት በኢትዮጵያ – BBC News አማርኛ

የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም – አይኤምኤፍ ባለሥልጣናት በኢትዮጵያ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/fca0/live/e121b080-cdf0-11ed-be2e-754a65c11505.jpg

የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም – አይኤምኤፍ ለኢትዮጵያ ሊሰጥ በሚችለው ድጋፍ አስፈላጊውን ዝግጅት ለማድረግ የድርጅቱ ባለሥልጣናት አዲስ አበባ መሆናቸው ተዘገበ። ለሁለት ዓመታት በተካሄደው የእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት ኢትዮጵያ አይኤምኤፍን ጨምሮ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ጋር የነበራት ግንኙነት ተቀዛቅዞ መቆየቱ ይታወቃል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply