ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት (ITU) ከመስከረም 22 እስከ 24/2016 ዓ.ም የሚያካሂደውን የአፍሪካ አህጉራዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ ጀምሯል። ጉባዔው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ ዓሊ ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ እና ሌሎች የኅብረቱ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ነው መካሄድ የጀመረው። ጉባዔው “ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂና ፍትሐዊ መጻኢ ጊዜ […]
Source: Link to the Post