“የዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ለአሕጉሩ ድጋፉን እንዲያጠናክር ኢትዮጵያ ጥሪ ታደርጋለች” ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዛሬው እለት በኬንያ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ጉባኤ መልእክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ በፈተናዎች ሁሉ የተሻገረ ያለመበገር ፅናት የምጣኔ ሃብት መረጋጋትን እና ምርታማነትን ባስቀደሙት በመዋቅራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሥራዎቿ ማሳያነት ይገለጣል ብለዋል። በብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን በሚመራው ሥራ ምክክር እና እርቅ የሰላም ፍላጎታችን እና ተምኔታችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply