
“ኳታር የዓለም ዋንጫን ታዘጋጃለች” ተብሎ ሲታወጅ የአገሪቱን ዜጎችን ጨምሮ የዓለም ሕዝብ ያልጠበቁት ስለነበረ መደነቅና ድንጋጤ ተፈጥሮ ነበር። በርካቶች የዓለም ዋንጫ ወደ በረሃማዋ ዶሃ ማቅናቱ ተገቢ አይደለም ሲሉ አጉረመረሙ፣ ኳታር ለሰብዓዊ መብቶች ግድ የላትም ሲሉ ከሰሱ፣ ጨዋታው በወርሃ ታኅሣሥ ሊሆን አይገባም ሲሉም ተቃውሟቸውን አሰሙ።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post