የዓለም ዋንጫ ዳግም በአፍሪካ ምድር ሊካሄድ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2030 እኤአ የሚካሄደው የዓለም ዋንጫ በሦስት አህጉር በሚገኙ ስድስት ሀገራት እንደሚካሄድ የዓለምአቀፉ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የዓለም ዋንጫም ከሃያ ዓመታት ቆይታ በኋላ በአፍሪካ ምድር ለመካሄድ ተቃርቧል። ሞሮኮ ፣ ፖርቹጋል እና ስፔን የ2030 የዓለም ዋንጫ የማዘጋጀቱን ዕድል ተሰጥቷቸዋል። የዓለም ዋንጫ የተጀመረበትን 100ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የመጀመርያውን የዓለም ዋንጫ ያስተናገደው አህጉር ላቲን አሜሪካ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply