የዓለም የላብ አደሮች ቀን

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የላብ አደሮች ቀን የሚከበረው በበርካታ የዓለም ሀገራት የነበሩ ላብ አደሮች ለነጻነታቸው ሲሉ ያደረጉትን ታሪካዊ ትግል እና ያስመዘገቧቸውን ሥኬቶች ለማስታወስ ነው። በካናዳ እና በአሜሪካ የላብ አደሮች ቀን በሚል የሚከበር በዓል ነበር። ዕለቱ ታሰቦ የሚውለው መስከረም በገባ በመጀመሪያው ቀን ነበር። እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1889 ዓለም አቀፉ የሶሻሊስት ቡድን እና የንግድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply