የዓለም የሥነ ጥበብ ቀን እና የኢትዮጵያ ጃዝ ቀን በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ መከበር ጀመረ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥዕል እና የጃዝ ሥራዎች የሚቀርቡበት ዝግጅቱ ለአንድ ሳምንት ለሕዝብ ክፍት ኾኖ ይቆያል። የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ፣ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል እና አለ ሥነ ጥበብ እና ዲዛይንት ትምህርት ቤት በጋራ በዓለም ለስድስተኛ ጊዜ እና በኢትዮጵያ ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም የሥነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply