“የዓለም የፋይናንስ ሥርዓተ በተረጋጋ ሁኔታ እንዳይቀጥል የሳይበር ጥቃት ችግር ደቅኖበታል” የዓለም የገንዘብ ተቋም

ባሕር ዳር: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለም የገንዘብ ተቋም ሪፖርት እንደሚያመለክተው የሳይበር ጥቃት ድግግሞሹ እና ውስብስብነቱ እያደገ መምጣቱ ስጋቱን አደገኛ አድርጎታል ብሏል። በዓለም የምጣኔ ሃብት ፎረም ማዕከል የኢንዱስትሪ እና አጋርነት ኀላፊ የኾኑት አክሻይ ጆሺ የሳይበር ጥቃት እያደገ የመጣ ሲኾን በፋይናንስ ዘርፍ ላይ የሚፈፀመው የጥቃት ሙከራ ድግግሞሽ እና ውስብስብነቱ ከፍ ያለ ነው ብለዋል። የፋይናንስ ዘርፉ በጣም ሰፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply