የዓድዋ ዜሮዜሮ ፕሮጀክት የደረሰበትን የግንባታ ሂደት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አስጎበኘ።

አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አሥተዳደሩ ቢሮ ኀላፊ ጥላሁን ከበደ ከተማ አሥተዳደሩ ከያዛቸው ትልልቅ ፕሮጀክቶች አንዱ የዓድዋ ዜሮዜሮ ፕሮጀክት እንደኾነ ገልጸዋል፡፡ ፕሮጀክቱ የዓድዋ ታሪክን በመዘከር የኢትዮጵያን ገጽታ ከመገንባት ባለፈ ለአፍሪካም ጭምር የአሸናፊነትን ታሪክ የሚያጎናጽፍ እንደኾነ አስረድተዋል። ፕሮጀክቱ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል ያሉት ኀላፊው የተወሰኑ ሥራዎች ብቻ የቀረው መኾኑን አንስተዋል። ፓን አፍሪካኒዝምን የሚዘክር የፕሮጀክቱ አካል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply