“የዓድዋ ድል መታሰቢያ የኢትዮጵያዉያንን ማንነት የሚገልጽ ጥልቅ የሀገር ሀብት ነው” ሼህ አብዱላዚዝ አብዱልዋሊ

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ የዓድዋን ታሪክ ለማወቅ ከማገዙ በዘለለ ሀገሪቱን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የሕዝብ ኅብረት አስፈላጊነትን እንደሚያስተምር የእስልምና ኃይማኖት መምህራን እና አባቶች ተናገሩ። ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተሰባሰቡ የእስልምና ኃይማኖት መምህራን እና የእምነቱ አባቶች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ዛሬ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በኢትዮጵያ ትልቅ የታሪክ ሀብት ስለኾነው ዓድዋ ድል ያላቸውን መረጃ ሊያጎለብቱላቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply