የዓድዋ ድል በዓል በመሰቀል ዓደባባይ በድምቀት እየተከበረ ነው። ባሕር ዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ የድል በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኀበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን የእንኳን አደረሳችሁና የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ደማቸውን አፍስሰው፣አጥንታቸውን ከስክሰው ፣በመስዋእት ሀገር ያጸኑ ጥንት የኢትዮጵያ ጀግኖች ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ነው […]
Source: Link to the Post