“የዓድዋ ድል የሀገር ፍቅርን ለሀገር መስዋዕትነት መኾንን በሚያሳይ መልኩ ይከበራል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። ሚኒስትር ደኤታ ሰላማዊት ካሳ በመግለጫቸው ዓድዋ የመላው ኢትዮጵያውያን የጋራ ድል እና የአፍሪካ ተምሳሌት እንደኾነ በማሳየት ይከበራል ብለዋል። ከጀግኖች አባቶቹ ፅኑ እሴትን የወረሰውን መከላከያ ሠራዊት አኩሪ ድሎች እና መልካም ገጽታን በሚያጎላ መልኩ ይከበራል ብለዋል። የ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply