“የዓድዋ ድል የሚነግረን ብስለትን፣ ማስተዋልን፣ ጀግንነትን እና ታሪክን የማስቀጠል ትሩፋትን ነው” የሙሉዓለም የባሕል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር

ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሙሉዓለም የባሕል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ገብረማርያም ይርጋ 127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ስናከብር ለጥቁር ሕዝቦች ብርሃን የፈነጠቀበት መኾኑን እያሰብን ነው ብለዋል። የዓድዋ ድል የሚነግረን ስክነትን፣ ብስለትን፣ ማስተዋልን፣ ጀግንነትንና ታሪክን የማስቀጠል ትሩፋትን ነው ብለዋል። በዓድዋ ታሪክ ይነበባል፣ ጀግንነት ይቀዳል፣ በራስ አቅም ችግርን የመፍታት ችሎታን እንመለከትበታለን ነው ያሉት። ዓድዋ ተነግሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply