የዕርዳታ አሰባሳቢዎችና የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ፍጥጫ

በሰሜኑ የአገራችን ክፍል እየተካሄደ ያለው ጦርነት ከተቀሰቀሰ እነሆ አንድ ዓመት አስቆጥሯል። በዚህ ጊዜ ዉስጥ፣ የማይተካው ክቡሩ የሰው ሕይወት ተቀጥፏል፤ ንብረት ወድሟል፤ ዜጎች ቤት ንብረታቸውን በመተው ተፈናቅለዋል፤ተሰደዋል። ጦርነቱ ከተጀምረ ከጥቅምት 24፣2013 ጀምሮ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መቀሌን ለቆ እስከወጣበት ሰኔ 18 ፣2013…

Source: Link to the Post

Leave a Reply