የዕውቁ የመድረኩ ሰውና ብዕረኛ ትዝታዎች

https://gdb.voanews.com/89FB6593-26A2-4332-8B4F-44BB7A279960_cx0_cy8_cw0_w800_h450.jpg

“ጋሽ ተስፋዬ በጣም ብዙ ሰው ነው። በጣም በማይበርድ የቲያትር ፍቅሩ ነው የማስታውሰው። ከ60ዓመታት በላይ በጥበብ ህይወት ውስጥ ኖሯል።”ጌትነት እንየው።“ከሃረር ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መጥቼ የቲያትር ዲፓርትመንት መኖሩን እንኳን አላውቅም ነበር። ጂግራፊ ወይ ሌላ ትምህርት ለመማር ነበር አስብ የነበረው። በሶስተኛ ዓመት ተማሪዎች የቀረበ የጋሽ ተስፋዬ ድርሰት ባህል ማዕከል ይታይ ነበር። ከዚያ የተለጠፈ ፖስተር ነው ቲያትር ለመማር ምክኒያት የሆነኝ”ዓለማየሁ ታደሰ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply