የዕጩዎች ምዝገባ ጊዜ ተረዘመ

https://gdb.voanews.com/0DBA2917-9A6E-4B21-BE1E-743F116C53C5_w800_h450.jpg

የዕጩዎች ምዝገባ በትናንትናው ዕለት ቢጠናቀቅም የምርጫ ቦርድ ለተወሰኑ ክልሎች የምዝገባ ጊዜውን እስከ የካቲት 30 ማራዘሙን አስታውቋል። ዕጩዎችን በማስመዝገብ ሂደት ዕጩ ለማስመዝገብ ሄደው በምርጫ ቦርድ በኩል ያጋጠማቸው የጎላ ችግር አልነበረም ብሏል ምርጫ ቦርድ።

የዕጩዎች ምዝገባ ከተጠናቀቀባቸው አንዱ በሆነው የድሬዳዋ አስተዳደር 10 የፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫ ዕጩዎችን ያስመዘገቡ ሲሆን የፓርቲዎቹና የአስተዳደሩ የምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ ግንኙነት ጥሩ ነው ሲሉ ያነጋገርናቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply