የዘመነ ካሴ መልእክት !

የፋኖ ዘመነ ካሴ መልዕክት ! ———————————- “በዚህ ወቅት በየቀኑ አጀንዳ ስሆን ይጨንቀኛል። እናም ፌስቡክን ስለዘጉብኝ አንተ መልዕክቴን አስተላልፍልኝ? ” ዘሜ ! የድንግል ማሪያም ልጅ በሚያውቀው ሁሌ አጀንዳ ስሆን ይጨንቀኛል፥ያመኛልም። ቂሎች ሆነን እንጂ ከኔ ከአንድ ተራ ኩታራ ይልቅ ብዙ አንድ ሴኮንድ እንኳን የማይሰጡ ከሳት የጋሉ አጀንዳዎች አሉን ፤ ነበሩን።ለመመሳሰልና ለመምሰል ካልሆነ እምብዛም የዚህ አለም ሰው አይደልሁም ፥ ስለሆነም ለኔ ሞት እረፍት ነው። አሳምነው “አንድ ቀን ያጠፉኛል ፥ለኔ እኮ ሞት ረፍት ነው!” እንዳለኝ ሄደ። ለኔም ሞት እረፍት …

Source: Link to the Post

Leave a Reply