
* የዘመነ ካሴ እስራት፣ ዐማራን መሪ አልባ የማድረግ ፕሮጀክት አካል ነው! * ዘመነ ካሴን አስሮ ማንገላታት፣ የዐማራ ሕዝብን ነገ ለማጨለም የታቀደ አደገኛ ተግባር ነው! * ዘመነ ካሴ የጥቂት ፀረ-ዐማራ ጎጠኞች እኩይ ተግባር ሰለባ የሆነ ጀግና ዐማራ ነው! * የዘመነ ብቸኛ ጥፋት የዐማራን የትናንት፣ የዛሬና የነገ መከራ በሚገባ መረዳቱና ቀድሞ ማወቁ ነው! * ዘመነ ካሴ የዐማራ ሕዝብ ሰው ሲፈልግ፣ እውነተኛ ሰው ሆኖ የተገኘ የዐማራ ሕዝብ ልጅ ነው! * ዘመነ ካሴ የግል ዝናንና ምቾትን ንቆ፣ ራሱን ለዐማራ ሕዝብ ትግል አሳልፎ የሰጠ የዘመናችን አስራት ነው! * ዘመነ ክብርና ሽልማት እንጂ፣ እስራት አይገባውም ነበር! * ዘመነን ያለምንም ጥፋት አስሮ ማንገላታት፣ ዐማራን ለወራሪዎች አሳልፎ ለመስጠት የሚደረግ ክህደት ነው! * ዘመነ ካሴን አስሮ ከማንገላታት የበለጠ ህወሓታዊነትና ኦነጋዊነት የለም! * ዘመነን አስረው የሚያንገላቱት ፀረ-ዐማራዎች፣ ወልቃይትንና ራያን ከዐማራ ነጥቆ ለህወሓት ለማስረከብ የሚላላኩ አሽከሮች ናቸው! #ዘመነን_ማሰር_ትውልድን_ማሰር_ነው #ምልክታችችንን_ፍቱልን #ዘመነ_የታሰረው_ለእኛ_ነው #ዘመነ_አማራ የአማራ ወጣቶች በባህርዳር
Source: Link to the Post